የስልጤ ዞን  ፍትህ መምርያ ኃላፊ መልዕክት  

የሳይነስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የተቐዋቐመበትን ግብ ለማሳካት ሥራዎቹ በሙሉ በእቅድ ተደራጅተው መመራት እነዳለባቸው ይታመናል በዋናነት በዞኑ ውስጥ የሚከናወኑ የሳይነስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ፕሮግራሞች በመንግስት ፖሊሲና አስትራቴጂ ላይ ተመስርተው በተቀናጀና ሁሉ አቀፍ በሆነ እቅድ የሚመሩበትን አሰራር ስርአት በመዘርጋት ወረዳዎችንና ከተማ አስተዳደሮችን በመደገፍና በማቀናጀት በተዘረጋላቸው መርሃ ግብር መሰረት እንዲመሩ መከታተል አፈጻጸማቸውን መገምገምና ለተሻለ ውጤት የሚያበቁ ትምህርታዊ ግኝቶችን በማካተት ቴክኒካል ድጋፍ ይሰጣል የሳይነስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ስራዎች ከመንግስት የ 10 አመት መሪ እቅድ ጋር ተጣጥመው እነዲሄዱና አፍጻጸሙን እንዲያሳልጡ በዞኑ በሁሉም ሴክተሮች የሳይነስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ጉልህ ድርሻ አለው ፡፡ቀልጣፋና ውጤታማ የሆነ የአሰራር ስርአት በመዘርጋት ብቁና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተቀዋማትን ከመፍጠር አንጻር ፤ ውጤታማ የትብብር ስረአትን ከማረጋገጥ አንጻር የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎቶች አጠቃቀምና አቅርቦት በማሳደግ የግሉን ዘርፍ የቴክኖሎጂ ውጤታማነትን በማሳደግ ምቸሁ የምርምርና የፈጠራ ስራ ምህዳር በመፍጠር የተመራማሪዎችንና የፈጠራ ባለሙያዎችን ውጤታማነት በማሳደግ ከጨረር አመንጪ መሳሪያዎች በመከላከል የህብረተሰቡን ደህንነት በማረጋገጥ የባለብዙ ዘርፍ አካታች /ስርአተ ጾታ ጸረ-ኤች አይ ቪ እና ስነምግባር ጉዳዮችን በማጎልበት/ የሪፎርም ስራዎችን በማጠናከር የዲጂታል ኢኮኖሚ ስርአትን መገንባት ነው::

Welcome!

No front page content has been created yet.
Follow the User Guide to start building your site.

our service

የሙስናና ሙስና ነክ ወንጀሎች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት

የፍታብሄር ጉዳዮች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

የህግ ጥናት ማርቀቅና ማስረፅ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የልዩ ልዩ ወንጀሎች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት

የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ልዩ የምርመራና ክስ ዳይሬክቶሬት

,የታክስና የኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት

ሚዲያና ገፅ

<

                                      

Latest Posts

ጥንታዊና ታሪካዊ የሆኑ በእጅ የተጻፉ ኪታቦችን ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ ወደ ዲጂታል ሶፍት ኮፒ እየቀረ መሆኑን የስልጤ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ።

መጋቢት 2/2017( ወራቤ ) 

የስልጤ ዞን ፍትህ መምሪያ ከስልጤ ዞን ሳይንስና ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር የመምሪያው ዌብሳይትና ዳታ ቤዝ ማልማት የሚያስችል  የመግባቢያ ሰነድ ፍርማ ተካሄዷል።

በሀገራችን ለ32ኛ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው የዘንድሮውን የአካል ጉዳተኞች ቀንን  የስልጤ ዞን ሰራተኛና  ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ በዛሬው እለት"የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታችና ዘላቂ ልማትን እናረጋግጣለን!" በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች